አዲስ ኮንቲኔንታል የጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት ከአማራ የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ ለሚያከናውነው ጥናት ከዚህ በታች ለተጠቀሰው የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ መደቡ መጠሪያ’ የምርምር ነርስ
የትምህርት ዝግጅት’ በሚድዋይፈሪ/ በነርሲንግ ዲግሪ እና ከዚያም በላይ ያላት
አመልካቾች ተገቢውን የትምህርት ማስረጃ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ እስከ ታህሳስ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ባህር ዳር አባይ ማዶ ከቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ በስተግራ ከመንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ ባለው ቢሯችን በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም ከታች በተጠቀሰው የኢሜል አድራሻ በመጠቀም ማመልከት ይቻላል፡፡
አዲስ ኮንቲኔንታል የጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ 0583-209638/21 ወይም0116-390038 ይደውሉ፡፡
ኢሜል፡ hraciph@gmail.com
አዲስ ኮንቲኔንታል የጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት ከአማራ የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ ለሚያከናውነው ጥናት ከዚህ በታች ለተጠቀሰው የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ መደቡ መጠሪያ’ የምርምር ነርስ
የትምህርት ዝግጅት’ Psychology ወይም Early Childhood Care and Education ዲግሪ እና ከዚያም በላይ ያለው/ያላት
አመልካቾች ተገቢውን የትምህርት ማስረጃ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ እስከ ታህሳስ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ባህር ዳር አባይ ማዶ ከቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ በስተግራ ከመንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ ባለው ቢሯችን በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም ከታች በተጠቀሰው የኢሜል አድራሻ በመጠቀም ማመልከት ይቻላል፡፡
አዲስ ኮንቲኔንታል የጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ 0583-209638/21 ወይም 0116-390038 ይደውሉ፡፡
ኢሜል፡ hraciph@gmail.com